መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 1 2016 | ሐቀኛ መሆን ምን ጥቅም አለው?

ብዙ ሰዎች በአሥር ደቂቃ ውስጥ ቢያንስ አንድ ጊዜ ይዋሻሉ። ታዲያ ሐቀኛ ለመሆን ጥረት ማድረግ ያለብህ ለምንድን ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሐቀኝነት ጊዜ ያለፈበት ነገር ነው?

ሂቶሺን ያጋጠመው ነገር ሐቀኝነት የማያዋጣ እንደሆነ ሊያስመስል ይችላል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሐቀኛ አለመሆን ምን ጉዳት አለው?

ውሸትን በተመለከተ እውነቱን እወቅ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሐቀኛ መሆን ምን ጥቅም ያስገኛል?

ሐቀኝነት ያለውን ጥቅም በተመለከተ አንዳንዶች የሰጡትን ሐሳብ አንብብ።

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ለአንድ ዓመት ሰላምና ደስታ እንዲሰጠኝ ጸለይኩ

አላን ብሮጂዮ፣ በአንደኛ ዮሐንስ 1:9 ላይ የሚገኘውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ሲያነብ ልቡ ተነካ።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በጥንት ዘመን ጥቅልሎች ይዘጋጁና ይሠራባቸው የነበረው እንዴት ነው? በክርስቲያን ግሪከኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ የሚገኘው ‘የካህናት አለቆች’ የሚለው መጠሪያ እነማንን ያመለክታል?

አሉታዊ ስሜቶችን መቋቋም የሚቻልበት መንገድ

አሉታዊ ስሜቶችን ለመቋቋም የሚረዱ ሦስት ነገሮች።

ለዘመናችን የሚጠቅም ጥበብ ያዘለ ጥንታዊ ምክር

አትጨነቁ

ኢየሱስ ‘መጨነቃችሁን ተዉ’ ከማለቱም በተጨማሪ ጭንቀትን እንዴት ማስወገድ እንደምንችል አስተምሯል።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

የሞቱ ሰዎች ዳግመኛ መኖር ይችላሉ?

በተጨማሪም . . .

ጭንቀት ውስጥ ስገባ መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳኝ ይችላል?

አምላክ ጭንቀት ውስጥ የገቡ ሰዎችን ለመርዳት የሚጠቀምባቸው ሦስት መንገዶች አሉ።