መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥር 2016

ይህ እትም ከየካቲት 29 እስከ ሚያዝያ 3, 2016 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኦሺያንያ

ኦሺያንያ ውስጥ ሰባኪዎች ይበልጥ በሚያስፈልጉበት ቦታ የሚያገለግሉ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች የተወጡት እንዴት ነው?

“እንደ ወንድማማች መዋደዳችሁን ቀጥሉ”!

የ2016 የዓመት ጥቅስ ከፊታችን ለሚጠብቁን ሁኔታዎች ለመዘጋጀት ይረዳናል።

‘በቃላት ሊገለጽ የማይችለው የአምላክ ነፃ ስጦታ’ ግድ ይበላችሁ

የአምላክ ፍቅር የኢየሱስን ፈለግ በጥብቅ እንድንከተል፣ ለወንድሞቻችን ፍቅር እንድናሳይ እና ሌሎችን ይቅር እንድንል የሚያነሳሳን እንዴት ነው?

መንፈሱ ከመንፈሳችን ጋር ሆኖ ይመሠክራል

አንድ ሰው በመንፈስ ተቀባ ማለት ምን ማለት ነው? የሚቀባውስ እንዴት ነው?

“ከእናንተ ጋር እንሄዳለን”

ይሖዋ የመረጣቸውን 144,000ዎች በተመለከተ ምን ነገር ልንገነዘብ ይገባል?

ከአምላክ ጋር አብሮ መሥራት—አስደሳች መብት

ከአምላክ ጋር አብሮ መሥራት ደስታ የሚያስገኝልንና በመንፈሳዊ ጥበቃ የሚሆንልን እንዴት ነው?