የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
መጋቢት 2007
ዛሬ ያሉ ወጣቶች የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ማሟላት
ብዙ ወጣቶች ለሌሎች ስሜታቸውን ለመግለጽ አልፎ ተርፎም የሌሎችን ፍቅር ለማትረፍ እንዲሁም ወዳጅነት ለመመሥረት በኢንተርኔት ይጠቀማሉ። ይህን ፍላጎታቸውን በተሻለ መንገድ ማርካት የሚችሉት እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
22 ከዓለም አካባቢ
ሌላ ቋንቋ መማር ራሱን የቻለ ትልቅ ስኬት ነው። አንዳንዶች ተፈታታኝ ሁኔታዎችን ተወጥተው ደስታና ስኬት ያገኙት እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
አንድ ሰው “አብሬው እንድወጣ” ቢጠይቀኝስ? 26
በአንዳንድ ወጣቶች ዘንድ የጾታ ግንኙነት መፈጸም የመብላትና የመጠጣትን ያህል የተለመደ ሆኗል። ይህን ለጉዳት የሚዳርግ ልማድ መቋቋምና ድርጊቱን መፈጸም የሚያስከትለውን ከፍተኛ ሐዘን ማስወገድ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አንብብ።