በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

በዚህ እትም ውስጥ

በዚህ እትም ውስጥ

በዚህ እትም ውስጥ

ትዳርህ የሰመረ እንዲሆን የሚረዱት ሰባት ቁልፍ ነገሮች ምንድን ናቸው? ከገጽ 3-9ን ተመልከት።

ወጣቶች ወላጆቻቸውን በተሻለ ሁኔታ ለማወቅ ምን ማድረግ ይችላሉ? ከገጽ 10-13ን ተመልከት።

ከጋብቻ በፊት አብሮ መኖር ጥሩ ነው? ከገጽ 28-29ን ተመልከት።

ልጆችህን ለብቻህ የምታሳድግ ከሆነ እንዲሳካልህ ምን ሊረዳህ ይችላል? ከገጽ 26-27ን ተመልከት።

ወላጆቻቸው የተፋቱባቸውን ልጆች እንዴት መርዳት ይቻላል? ከገጽ 18-21ን ተመልከት።

ልዩ እትም በሆነው በዚህ “ንቁ!” መጽሔት ውስጥ ከተብራሩት የቤተሰብን ሕይወት የሚመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል እነዚህ ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው።

ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኘት ይፈልጋሉ? ከሆነ ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ ከሞሉ በኋላ በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ አለዚያም በገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው መላክ ይችላሉ።

□ እዚህ ላይ የሚታየውን መጽሐፍ ላኩልኝ።

□ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።