የ2012 ንቁ! ርዕስ ማውጫ
ሃይማኖት
መጽሐፍ ቅዱስ—ትክክለኛ ትንቢት የያዘ መጽሐፍ፣ 5/12፣ 6/12፣ 7/12፣ 8/12፣ 9/12፣ 10/12፣ 11/12፣ 12/12
መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት የሚያስችል ቁልፍ፣ 11/12
መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ሌሎችን ማመስገን ያለብን ለምንድን ነው? 4/12
ሙታን በሕይወት ያሉትን ሊረዱ ይችላሉ? 6/12
ሰላም መፍጠር፣ 3/12
አምላክ ሰዎችን ለመቅጣት በተፈጥሮ አደጋዎች ይጠቀማል? 12/12
‘እውነት ነፃ ያወጣችኋል’—እንዴት? 5/12
ከዋክብት በሕይወትህ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ? 10/12
ወደ አምላክ ለመጸለይ ወደ አንድ የአምልኮ ስፍራ መሄድ፣ 8/12
ወደ አምላክ መጸለይ የሚኖርብን እንዴት ነው? 2/12
ዓለምን መለወጥ የሚችለው ማን ነው? 7/12
የሃይማኖታዊ ድርጅት አባል መሆን፣ 9/12
ይታይልኝ ባይ መሆን፣ 11/12
ግብረ ሰዶማዊነት ተገቢ የሚሆንበት ጊዜ አለ? 1/12
ማኅበራዊ ሕይወት
ማኅበራዊ ድረ ገጾች፣ 2/12
ቁጣ፣ 3/12
በሐዘን የተደቆሱ ልጆችን ማጽናናት፣ 7/12
በሕይወት መኖር ሲታክትህ፣ 1/12
በጭንቀት ምክንያት የሚመጣ የስሜት ቀውስ፣ 3/12
ትዕግሥት፣ 12/12
ነጠላ ወላጆች፣ 11/12
አመሰግናለሁ! ማለትን አትርሳ፣ 7/12
የሚያስጨንቁ የዜና ዘገባዎችና ልጆቻችሁ፣ 10/12
የእንጀራ ልጆችን ማሳደግ፣ 4/12
የወላጅነት ኃላፊነትህን በሚገባ መወጣት፣ 10/12
ሳይንስ
ንድፍ አውጪ አለው? 1/12፣ 2/12፣ 3/12፣ 4/12፣ 5/12፣ 6/12፣ 7/12፣ 8/12፣ 9/12፣ 10/12፣ 11/12
አረብኛ፣ የምሁራን ቋንቋ፣ 2/12
ከዋክብት፣ 2/12
የመካከለኛው ዘመን የሕክምና ሊቃውንት፣ 11/12
የመካከለኛው ዘመን የሜካኒክስ ሊቃውንት፣ 11/12
የመካከለኛው ዘመን የሥነ ፈለክ ሊቃውንት፣ 4/12
ቤተሰብ የሚወያይበት
1/12 ፣ 2/12፣ 3/12፣ 4/12፣ 5/12፣ 6/12፣ 7/12፣ 8/12፣ 9/12፣ 10/12፣ 11/12፣ 12/12
አገሮችና ሕዝቦች
ባቲክ—የሚያምር የኢንዶኔዥያ ጨርቅ፣ 6/12
አልፐንሆርን (ስዊዘርላንድ)፣ 1/12
አረብኛ፣ የምሁራን ቋንቋ፣ 2/12
አራት እግር ያለው ገንዘብ (ፓፑዋ ኒው ጊኒ)፣ 8/12
አይን ጃሉት—የዓለም ታሪክ የተለወጠበት ቦታ (ሞንጎሊያውያን)፣ 3/12
ከምድር ገጽ ከመጥፋት መትረፍ፣ (ኒው ዚላንድ)፣ 4/12
የቴሬዚን ግንብ (ቼክ ሪፑብሊክ)፣ 3/12
የአርሜንያው ወርቃማ ፍሬ፣ 3/12
የካውካሰስ ተራሮች—“የቋንቋዎች” መናኸሪያ፣” 12/12
የወረቀት ከተማ (ቼክ ሪፑብሊክ)፣ 2/12
ዩሮ 2012—ታሪካዊ ውድድር (ፖላንድ፣ ዩክሬን)፣ 6/12
ኢኮኖሚ እና ሥራ
ሐቀኛ መሆን ይቻላል? 1/12
እንስሳትና ዕፅዋት
ሉን፣ 11/12
ሎሚ፣ 9/12
መካነ አራዊት፣ 9/12
ትልቁ አበባ፣ 8/12
ትኋን፣ 12/12
አራት እግር ያለው ገንዘብ (አሳማ)፣ 8/12
እንጉዳይ ትወዳለህ? 3/12
“ኧረ አፍንጫ!” (ፕሮቦሲስ ጦጣ)፣ 5/12
ከምድር ገጽ ከመጥፋት መትረፍ፣ 4/12
የሚበሉ ነፍሳት፣ 6/12
የቆላ ጎሪላዎች፣ 10/12
የባሕር ፍጥረታት (ሎብስተር)፣ 7/12
የታዝሜንያ ዱር፣ 4/12
የአርሜንያው ወርቃማ ፍሬ (አፕሪኮት)፣ 3/12
ድርብ የሱፍ ካፖርት የለበሰችው ላም፣ 12/12
ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችና ሁኔታዎች
በኢንተርኔት እንዳትጭበረበር ተጠንቀቅ! 1/12
በኢንተርኔት የሚሰነዘር ጥቃት! 5/12
ዓለማችን ሊለወጥ ይችላል? 7/12
ዓመፅ፣ 8/12
‘የፍትሕ ያለህ!’ 5/12
የሕይወት ታሪኮች
ዓመፅ እወድ ነበር (ሳልቫዶር ጋርዛ)፣ 8/12
ዕድሜዬ የአምላክ ወዳጅ ከመሆን አላገደኝም (ኦላቪ ዮሐንስ)፣ 1/12
ፈጽሞ ተስፋ አልቆረጡብኝም (ኪት ላየንዝ)፣ 11/12
ፍቅርና ሰላም አገኘሁ (ኤዢዲዮ ናሃክብሪያ)፣ 6/12
የተለያዩ ርዕሶች
ስለ ዓይን የተሰጠ ጥበብ ያዘለ ምክር፣ 2/12
በትምህርት ስኬታማ መሆን፣ 10/12
ታይታኒክ (መርከብ)፣ 4/12
90 ዓመታት የፈጀ መዝገበ ቃላት፣ 12/12
የዓለም መጨረሻ፣ 9/12
ጥሩ ውጤት ለማምጣት መኮረጅ፣ 8/12
የወጣቶች ጥያቄ
መጽሐፍ ቅዱስ በማጥናት መደሰት፣ 2/12
‘ምነው አፌን በቆረጠው!’ 1/12
ተወዳጅ መሆን ስህተት ነው? 3/12
አርዓያ፣ 8/12
ከተራ ጓደኝነት ያለፈ ቅርርብ፣ 6/12፣ 7/12
ከትዳር ምን መጠበቅ እችላለሁ? 9/12፣ 10/12
ወላጆቼ ስሜቴን የማይረዱኝ ለምንድን ነው? 5/12
ወንድነት የሚለካው በምንድን ነው? 12/12
ወደ ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች መሄድ፣ 4/12
ውጥረትን መቋቋም፣ 11/12
የይሖዋ ምሥክሮች
“ልብህን ጠብቅ!” የተሰኘው የአውራጃ ስብሰባ፣ 5/12
ቀጣዩ የንቁ! መጽሔት እትም፣ 12/12
በማላዊ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው ክንውን፣ 5/12
ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች፣ ጥራዝ 1፣ 6/12
ያለ ደም የሚሰጡ አማራጭ ሕክምናዎች (ሩሲያ)፣ 9/12
ጤና እና ሕክምና
ምግባችሁ እንዳይበከል ተጠንቀቁ፣ 6/12
ሪህ፣ 8/12
በጭንቀት ምክንያት የሚመጣ የስሜት ቀውስ፣ 3/12
ቢትል ነት፣ 2/12
ከመጠን ባለፈ ውፍረት የሚሠቃዩ ወጣቶች፣ 10/12
የመካከለኛው ዘመን የሕክምና ሊቃውንት፣ 9/12