በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

stub

stub

ንቁ! መጽሔት ከጥር 2013 እትም ጀምሮ፣ ለማንበብ ቀላል የሆኑ ርዕሶችንና ይበልጥ ማራኪ የሆኑ ሥዕላዊ መግለጫዎችን ይዞ ይወጣል። ከዚህም በተጨማሪ “ለቤተሰብ፣” “ቃለ ምልልስ፣” “አገሮችና ሕዝቦች” እንዲሁም “የታሪክ መስኮት” የሚሉ አዳዲስ ዓምዶች ይኖሩታል። *

በጥር 2013 ንቁ! መጽሔት ላይ የሚከተሉት ዓምዶች ይኖራሉ፦

ለቤተሰብ—“በአሥራዎቹ ዕድሜ ከሚገኝ ልጃችሁ ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ”

ቃለ ምልልስ—“የባዮኬሚስትሪ ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?”

አገሮችና ሕዝቦች—“ካሜሩንን እንጎብኝ”

^ አን.2 አንዳንዶቹ ዓምዶች የሚወጡት በየወሩ አይደለም።