ንቁ! ሚያዝያ 2013 | በትዳር ጓደኛ ላይ የሚሰነዘር ጥቃት—መፍትሔው ምን ይሆን?
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ብዙዎች የዓመፀኝነት ባሕርያቸውን ትተው ደጎችና ሌሎችን የሚያከብሩ እንዲሆኑ ረድቷቸዋል።
ከዓለም አካባቢ
የተካተቱት ዜናዎች፦ በ3D የሌዘር መሣሪያ አማካኝነት የተሠራ የመጀመሪያው የመንገጭላ አጥንት እና አደጋ የተጋረጠበት የአንታርክቲካ ሥነ ምህዳር።
ለቤተሰብ
ጎጂ ንግግርን ማስወገድ የሚቻለው እንዴት ነው?
አንተም ሆንክ የትዳር ጓደኛህ የምትሰነዝሯቸው ጎጂ ቃላት በግንኙነታችሁ ላይ መጥፎ ተጽዕኖ እያሳደሩ ከሆነ ምን ማድረግ ትችላላችሁ?
ቃለ ምልልስ
አንድ የሥነ ምህዳር ተመራማሪ ስለ እምነቱ ተናገረ
አንድ ሳይንቲስት ስለ መጽሐፍ ቅዱስ, ስለ ዝግመተ ለውጥ, እና ስለ ሕይወት ምንጭ የነበረውን አመለካከት የለወጠው ለምን እንደሆነ ለማወቅ አንብብ።
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
በትዳር ጓደኛ ላይ የሚሰነዘር ጥቃት መፍትሔው ምን ይሆን?
የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች እጅግ ጠበኛ የሆኑ ሰዎች እንኳ ሳይቀሩ ባሕርያቸውን እንዲለውጡ ሊረዷቸው የሚችሉት እንዴት ነው?
ኢንተርኔት ላይ ጽሑፎቻችን የሚገኙበት አቋራጭ!
ንቁ! መጽሔት ድረ ገጻችን ላይ ያሉ ነገሮችን በቀላሉ ለመክፈት የሚያስችሉ QR ኮዶችን መጠቀም ጀምሯል።
በተጨማሪም . . .
ጉልበተኞች ቢያስቸግሩኝ ምን ላድርግ?
ጉልበተኞች የሚያስቸግሯቸው ብዙ ልጆች ማንም ሊረዳቸው እንደማይችል ይሰማቸዋል። ይህን ሁኔታ ለመቋቋም ምን ማድረግ እንደሚቻል በዚህ ርዕስ ላይ ይብራራል።
ያዕቆብ፣ ዔሳው እና ቀይ ወጡ
ስለ ያዕቆብ እና ስለ ዔሳው ተማር! ይህን የሥዕል ጨዋታ አውርደህ ካተምህ በኋላ ሥዕሉ የተሟላ እንዲሆን ተስማሚ የሆነውን ቀለም ቀባ።