መጠበቂያ ግንብ ጥር 2013 | የዓለም መጨረሻ ሊያስፈራህ ይገባል?
በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት “የዓለም መጨረሻ” ምንድን ነው?
ለአንባቢያን
ቀደም ሲል በዚህ መጽሔት ላይ በቋሚነት ይወጡ የነበሩ አንዳንድ ዓምዶች ከዚህ ወር ጀምሮ የሚገኙት በድረ ገጻችን ላይ ብቻ ይሆናል። እነዚህ ለውጦች የተደረጉበትን ምክንያት እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
“በመጨረሻ እውነተኛ ነፃነት አግኝቻለሁ።”
አንድ ወጣት ከትንባሆና ከዕፅ እንዲርቅ እንዲሁም ከመጠን በላይ መጠጣቱን እንዲያቆም መጽሐፍ ቅዱስ የረዳው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
በእምነታቸው ምሰሏቸው
“ቢሞትም . . . አሁንም ይናገራል”
አቤል፣ አፍቃሪ በሆነው ፈጣሪ ላይ ጠንካራ እምነት ለማሳደር ያነሳሱትን ሦስት ምክንያቶች ተመልከት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
የአምላክ ስም ማን ነው? በአምላክ ስም መጠቀም ያለብንስ ለምንድን ነው?
በተጨማሪም . . .
ቅናት እንዳይጠናወትህ ተጠንቀቅ!
ሙሴ፣ ወንድሙና እህቱ በቅናት ተነሳስተው ሲነቅፉት ምን እንዳደረገ አንብብ።
“አመሰግናለሁ” በል
ወላጆች፣ ልጆቻችሁ ገና ከሕፃንነታቸው አንስቶ “አመሰግናለሁ” የማለትን አስፈላጊነት እንዲገነዘቡ እርዷቸው።