መጠበቂያ ግንብ መጋቢት 2014 | አምላክ ምን አድርጎልሃል?

አምላክ ሕይወት እንዲሁም በሕይወት እንድንደሰት የሚያስፈልጉንን ነገሮች ሰጥቶናል፤ ይሁን እንጂ አምላክ ያደረገልን ነገር ይህ ብቻ ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ ምን አድርጎልሃል?

“ሕይወት በሕይወት” የሚለው መሥፈርት አምላክ ‘አንድያ ልጁን የሰጠው’ ለምን እንደሆነ እንድንረዳ ያስችለናል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሊያመልጥህ የማይገባ ልዩ በዓል

የኢየሱስን ሞት መታሰቢያ በምናከብርበት ዕለት አብረኸን እንድትገኝ እንጋብዝሃለን።

የሕይወት ታሪክ

ከድክመቴ ጥንካሬ ማግኘት

አለተሽከርካሪ ወንበር መንቀሳቀስ የማትችል አንዲት ሴት በአምላክ በመታመኗ ‘ከሰብዓዊ ኃይል በላይ የሆነ ኃይል’ ማግኘት ችላለች።

ሃይማኖትን መቀላቀል አምላክ ይደግፈዋል?

አንድነት እና ኅብረት እንዲኖር ምን ያህል ዋጋ ሊከፍልለት ይገባል? መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ የሚናገረው ሐሳብ ያስገርምህ ይሆናል።

በመካከለኛው ዘመን በስፔን የአምላክን ቃል ማሳወቅ

ቅዱሳን መጽሐፍትን በሰሌዳ ላይ የሚገለብጡ ተማሪዎች እና መጽሐፍ ቅዱስን በድብቅ የሚያስገቡ ሰዎች—ምን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ኢየሱስ መሞት ያስፈለገው የመጀመሪያው ሰው አዳም በሠራው ኃጢአት የተነሳ ነው። እንዴት?