በእምነታቸው ምሰሏቸው

በዚህ ዓምድ ሥር ያሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች፣ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ከተጠቀሱ የእምነት ሰዎች የምናገኘውን ትምህርት ይዘዋል።

በእምነታቸው ምሰሏቸው—አብርሃም፣ ክፍል 1

በዚህ ድራማ ላይ የአብርሃምን ታሪክ ተመልከት፤ ይሖዋ ቃል የገባውን ነገር ሁሉ አንድም ሳይቀር እንደሚፈጽም እምነት እንዲኖረው ያደረገው ምንድን ነው?

በእምነታቸው ምሰሏቸው—አብርሃም፣ ክፍል 2

በዚህ ድራማ ላይ የአብርሃምን ታሪክ ተመልከት፤ አብርሃም ለራሱም ሆነ ለመላው የሰው ዘር የሚተርፍ በረከት ያገኘው እንዴት ነው?

በእምነታቸው ምሰሏቸው—ርብቃ

ርብቃ የትውልድ ቀየዋን ትታ ወደማታውቀው አካባቢ ለመሄድ የሚያችል እምነት ይኖራት ይሆን?

በእምነታቸው ምሰሏቸው—ሚርያም

ሚርያም እንደ ማንኛውም ሰው ስህተት ሠርታለች። በይሖዋ ላይ ያላት እምነት የተሰጣትን ተግሣጽ ለመቀበልና ለመታረም የረዳት እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

በአምላክ ማመን

በእምነታቸው ምሰሏቸው

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱት ሰዎች የተዉትን ምሳሌ መከተልህ ወደ አምላክ እንድትቀርብ ይረዳሃል።