በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የአምላክ መንግሥት በመጀመሪያው 100 ዓመት

የአምላክ መንግሥት ባለፉት 100 ዓመታት ምን ነገሮችን አከናውኗል?

 

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

አንድ መቶ ዓመት ያስቆጠረ የእምነት ገድል

በዚህ ዓመት፣ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ስለመሆኑ ጠንካራ እምነት እንዲኖራቸው ለመርዳት ሲባል የተዘጋጀው “የፍጥረት ፎቶ ድራማ” ለመጀመሪያ ጊዜ ለእይታ ከበቃ 100 ዓመት ይሞላዋል።

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

“ዩሬካ ድራማ” ብዙዎች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት እንዲያገኙ ረድቷል

አጠር ባለ መንገድ የተዘጋጀው “ዩሬካ ድራማ” ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች ሌላው ቀርቶ ኤሌክትሪክ በሌለባቸው ቦታዎች እንኳ ሊታይ የሚችል ነበር።

ከታሪክ ማኅደራችን

ምሥራቹን ለብዙኃን ማሰራጨት

የይሖዋ ምሥክሮች የአምላክን መንግሥት መልእክት ለማሰራጨት የWBBR ሬዲዮ ጣቢያን የተጠቀሙት እንዴት ነው?

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ሚሊዮኖች የሚያውቁት ባለ ድምፅ ማጉያ መኪና

ከ1936 እስከ 1941 ባለው ጊዜ ውስጥ “የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር የድምፅ መኪና” በብራዚል የሚገኙት ጥቂት አስፋፊዎች የመንግሥቱን መልእክት በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ሰዎች ማዳረስ እንዲችሉ ረድቷቸዋል።