የወጣትነት ሕይወቴ—በአምላክ ማመን ምክንያታዊ ነው?
ክሪስታል እና ኤሊባልዶ ለጥያቄያቸው መልስ ለማግኘትና ለእምነታቸው ጥብቅና ለመቆም የወሰዷቸው እርምጃዎች አሉ።
እነዚህንስ አይተሃቸዋል?
ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ
ስለ ሕይወት አመጣጥ የተሰጡ አስተያየቶች
የሥነ ሕይወት ተመራማሪዎች፣ ባዮኬሚስቶች፣ ሐኪሞች፣ የቀዶ ጥገና ባለሙያዎችና ሌሎች ሰዎች በሙያቸው ያገኙትን እውቀት መጽሐፍ ቅዱስ ከሚናገረው ነገር ጋር ካወዳደሩ በኋላ የሕይወት አመጣጥን በተመለከተ የደረሱበትን መደምደሚያ ይናገራሉ።
መጻሕፍትና ብሮሹሮች
የሕይወት አመጣጥ—መልስ የሚያሻቸው አምስት ጥያቄዎች
መረጃዎቹን ከመረመርክ በኋላ፣ ‘ሕይወት የተገኘው በዝግመተ ለውጥ ነው ወይስ በፍጥረት?’ ለሚለው ጥያቄ የራስህ ድምዳሜ ላይ መድረስ ትችላለህ።
የወጣቶች ጥያቄ
ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 4፦ ፈጣሪ እንዳለ ለሰዎች ማስረዳት የምችለው እንዴት ነው?
ሕይወት ያላቸው ነገሮችን የፈጠረ አካል እንዳለ ለማስረዳት የሳይንስ ሊቅ መሆን አያስፈልግህም። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰ አንድ አሳማኝ ሐሳብ ተመልከት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
አምላክ የተለያዩ ፍጥረታትን ወደ ሕልውና ለማምጣት በዝግመተ ለውጥ ተጠቅሟል?
ሳይንስ በአንድ የፍጥረት ወገን ሥር በሚመደቡ ፍጥረታት መካከል የተወሰነ ልዩነት ሊኖር እንደሚችል ይናገራል፤ መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ሐሳብ አይቃወምም።
የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ትምህርቶች
ጽንፈ ዓለም የተገኘው በፍጥረት ነው?
ብዙዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን የፍጥረት ዘገባ በተሳሳተ መንገድ ይረዱታል። ታዲያ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ነገር ምክንያታዊ ነው?
እኩዮችህ ምን ይላሉ?