ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች
ይህ ዓምድ ዘርፈ ብዙ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚዳስስ ነው፤ በjw.org መነሻ ገጽ ላይ ያስተዋወቅናቸውን ብዙ ርዕሶችም ይዟል። እነዚህ ርዕሶችና ቪዲዮዎች፣ በአምላክ ቃል ውስጥ በሚገኘው ጠቃሚ ምክር ላይ ያለህን እምነት ያጠናክሩልሃል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
የዱር እንስሳት ቁጥር በ50 ዓመት ውስጥ 73 በመቶ አሽቆለቆለ—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ በፕላኔታችን ላይ ያሉ የዱር እንስሳት ብቸኛ ተስፋ ምን እንደሆነ ይናገራል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
በእርግጥ ኦሎምፒክ አንድነት ያመጣ ይሆን?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
በ2024 እየተካሄደ ባለው የበጋ ኦሎምፒክ ላይ ከ206 አገሮች የተውጣጡ አትሌቶች ይካፈላሉ፤ ይህን ውድድር በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች እንደሚከታተሉት ይገመታል። ይህ ውድድር እውነተኛ ሰላምና አንድነት ያስገኝ ይሆን?
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ፖለቲካዊ ዓመፅ—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ፖለቲካዊ ዓመፅና ክፍፍል የሚያበቃበት ጊዜ ይመጣል። መጽሐፍ ቅዱስ ይህ የሚሆነው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ማኅበራዊ ሚዲያ ልጃችሁን እየጎዳው ይሆን?—መጽሐፍ ቅዱስ ለወላጆች የሚሰጠው ምክር
ወላጆች ማኅበራዊ ሚዲያ ከሚያስከትላቸው አደጋዎች ልጆቻቸውን ለመጠበቅ የሚረዱ ምክሮችን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ሥርዓት አልበኝነት በዓለም ዙሪያ ጨምሯል—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ዛሬ በዓለም ዙሪያ ከምናየው ሥርዓት አልበኝነት በስተ ጀርባ ያለው ምን እንደሆነ ተመልከት።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ጨዋነት ቀረ እንዴ?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ጨዋነት ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ እየጠፋ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ምክንያቱን ይነግረናል፤ ጨዋ ለመሆን የሚረዳ መመሪያም ይሰጠናል።
ጠፍቶ የነበረ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ተገኘ
ትልቅ ቦታ የሚሰጠው አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እንዴት እንደጠፋና ከ200 ዓመታት በኋላ እንዴት እንደተገኘ የሚያሳይ ቪዲዮ ተመልከት።
የሴቶች ደህንነት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
አምላክ የሴቶች ደህንነት ያሳስበዋል። ይህ ርዕስ ለሴቶች ምን ያህል እንደሚያስብና የሚደርስባቸውን በደል ለማስቆም ምን እርምጃ እንደሚወስድ ይናገራል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ውጊያው የሚያበቃው መቼ ነው?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ጦርነቶች ሁሉ በቅርቡ መቋጫ ያገኛሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ይህ የሚሆነው እንዴት እንደሆነ ያስረዳናል።
መልካም በማድረግ ብቸኝነትን ማስታገስ—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ሌሎችን በመርዳት ራስህን መርዳት የምትችልባቸውን ሁለት መንገዶች ተመልከት።
የመታሰቢያ በዓል መጋበዣ ዘመቻ
ኢየሱስ ወንጀልን ያስወግዳል
ኢየሱስ ላደረገልን ነገር እንዲሁም ወደፊት ለሚያደርግልን ነገር ያለንን አድናቆት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?
የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ
ኢየሱስ ድህነትን ያስወግዳል

ኢየሱስ ጦርነትን ያስወግዳል

ነቅተህ ጠብቅ!
ጦርነት የሚያስከትለው ኪሳራ የገንዘብ ብቻ ነው?
የምድር ሀብት ለጦርነት መዋሉ የሚያበቃው ለምን እንደሆነ እንዲሁም ጦርነት የሚያስከትለው ጉዳት የሚስተካከለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
ብቸኝነትን በወዳጅነት ማከም—መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ሊረዳህ ይችላል?
ብቸኝነትን ለመቋቋም የሚረዱ ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎችን ተመልከት።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
በፖለቲከኞች ላይ እምነት ማጣት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ በማን ላይ እምነት እንደምንጥል በጥንቃቄ እንድናጤን ይመክረናል፤ የተሻለ የወደፊት ሕይወት ሊያመጣልን የሚችለውን እምነት የሚጣልበት መሪም ይጠቁመናል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
የዓለም ጦርነት አይቀሬ ይሆን?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ጦርነት እንደሚስፋፋ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ጦርነቶች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንደሚወገዱም አስቀድሞ ተናግሯል።
አምላክ መስማት ለተሳናቸው ሰዎች ያስባል
በዓለም ዙሪያ ያሉ መስማት የተሳናቸው ሰዎች አምላክ ከሚሰጠው ትምህርት ተጠቃሚ እየሆኑ ነው። ‘እንዴት?’ የሚለውን ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።
እየተባባሰ የመጣው የብቸኝነት ወረርሽኝ—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ብቸኝነት የሚሰማቸው ሰዎች በአንጻራዊ ሁኔታ ደስታቸውን ማሳደግ የሚችሉት እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
2024ን በተስፋ መጀመር—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው ተስፋ በአሁኑ ጊዜ የተሻለ ሕይወት እንድትመራና የወደፊቱ ጊዜ ብሩህ ሆኖ እንዲታይህ ይረዳሃል።
የብቸኝነት ወረርሽኝ—መፍትሔው ምን ይሆን?
ብቸኝነትን ለመቋቋም ሊረዱህ የሚችሉ ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮችን ተመልከት።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ጥላቻ ይህን ያህል የበዛው ለምንድን ነው?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
በዛሬው ጊዜ በዓለም ላይ እየታየ ያለው ጥላቻ በዓይነቱ ልዩ የሆነው ለምን እንደሆነና አምላክ ምን እርምጃ እንደሚወስድ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
መጽሐፍ ቅዱስ በዓለም ላይ ስለተከሰተው የውኃ እጥረት ምን ይላል?
የአምላክ መንግሥት ሰብዓዊ መንግሥታት ፈጽሞ ማድረግ የማይችሉትን ነገር ያደርጋል፤ ለውኃ እጥረት መንስኤ የሆኑትን ችግሮች ከሥር መሠረታቸው ያስወግዳል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ሰዎች በሰላም መኖር ያቃታቸው ለምን ይሆን?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ሰዎች ጦርነትን ማስቆም ያልቻሉባቸውን ሦስት ምክንያቶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ሁልድሪክ ዝዊንግሊ የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት ለማግኘት ያደረገው ፍለጋ
በ16ኛው መቶ ዘመን ዝዊንግሊ ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን ያገኘ ሲሆን ሌሎችም ይህን እውነት እንዲያገኙ ረድቷል። ከእሱ ሕይወትና ከሚያምንባቸው ነገሮች ምን እንማራለን?
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ለንጹሐን ዜጎች ማን ይደርስላቸዋል?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ “ጦርነትን ከመላው ምድር ላይ [እንደሚያስወግድ]” በትንቢት ተናግሯል። እንዴት?
እውነት ጊዜ ያለፈበት ነገር ሆኗል?
መጽሐፍ ቅዱስ ብዙዎች ግራ በተጋቡበት ዓለም ውስጥ እውነቱን ከውሸት መለየት እንድትችል ይረዳሃል።
የኢኮኖሚ ቀውስ—የአምላክ መንግሥት ምን እርምጃ ይወስዳል?
መጽሐፍ ቅዱስ የኑሮ ልዩነትን ጨምሮ ሁሉንም የኢኮኖሚ ችግሮች ስለሚፈታ አንድ መንግሥት እንደሚናገር ታውቃለህ?
ምግባረ ብልሹ ፖለቲከኞች—የአምላክ መንግሥት ምን እርምጃ ይወስዳል?
የአምላክ መንግሥት የሰው ልጆች ሙሉ በሙሉ እምነት የሚጣልበት፣ ሐቀኛና ከሙስና የጸዳ መሪ እንዲያገኙ የሚያደርገው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
አካባቢያዊ ችግሮች—የአምላክ መንግሥት ምን እርምጃ ይወስዳል?
የአምላክ መንግሥት ለምድር አካባቢያዊ ችግሮች የተሟላ መፍትሔ የሚሰጠው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
ጤንነት—የአምላክ መንግሥት ምን እርምጃ ይወስዳል?
የአምላክ መንግሥት የሚያስፈልገንን የጤና እንክብካቤ የሚያደርግልን እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ጦርነት—የአምላክ መንግሥት ምን እርምጃ ይወስዳል?
የአምላክ መንግሥት እውነተኛ ሰላምና ደህንነት የሚያመጣው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ በዓለም ላይ ስላለው ረሃብ ምን ይላል?
በዓለም ላይ ላለው የምግብ እጥረት ተጠያቂው አምላክ ባይሆንም ይህ ችግር እንደሚከሰት አስቀድሞ አስጠንቅቆናል።
ከእንስሳት ተዋጽኦዎች የጸዳ የአመጋገብ ሥርዓት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ከእንስሳት ተዋጽኦዎች የጸዳ የአመጋገብ ሥርዓት መከተል በእርግጥ ለፕላኔታችን ችግሮች መፍትሔ ያስገኛል?
ነቅታችሁ ጠብቁ!
አውዳሚ ጎርፎች—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
በዓለም ዙሪያ እየተከሰተ ያለው ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ጎርፍ አሁን ስላለንበት ጊዜ ምን እንደሚጠቁም ተመልከት።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ጦርነትንና የአየር ንብረት ለውጥን ተከትሎ የመጣው ዓለም አቀፍ የምግብ እጥረት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ ጠቃሚ ምክር ከመስጠት ባለፈ ወደፊት የተሻለ ጊዜ እንደሚመጣ የሚገልጽ ተስፋም ይዟል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
በ2023 የበጋ ወራት በዓለም ዙሪያ እየታየ ያለው ከፍተኛ ሙቀት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ ምድር እንድትጠፋ እንደማይፈቅድ ይናገራል።
መቻቻል—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ ከሁሉም ሰው ጋር በመከባበርና በሰላም መኖርን እንደሚያበረታታ የሚያሳዩ ጥቅሶች።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
አንድ ከፍተኛ የጤና ባለሥልጣን፣ ማኅበራዊ ሚዲያ በወጣቶች ላይ ስለደቀነው ስጋት አስጠነቀቁ—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ወላጆች ልጆቻቸውን ከአደጋ ለመጠበቅ ሊረዷቸው የሚችሉ ሦስት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
የዓለም ወታደራዊ ወጪ 2 ትሪሊዮን ዶላር አለፈ—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት፣ የዓለም ኃያላን መንግሥታት የበላይነቱን ቦታ ለመያዝ ሽኩቻ ውስጥ እንደሚገቡናለዚህም ብዙ መዋዕለ ንዋይ ፈሰስ እንደሚያደርጉ ይናገራል።
የማቴዎስና የዮሐንስ ወንጌሎች በጀርመን የምልክት ቋንቋ ወጡ
ታኅሣሥ 18, 2021 የማቴዎስና የዮሐንስ ወንጌሎች በጀርመን የምልክት ቋንቋ ወጡ። አንድ ሙሉ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ በዚህ ቋንቋ ሲወጣ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ሰው ሠራሽ አስተውሎት—በረከት ወይስ እርግማን?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
የሰው ልጆች፣ የቴክኖሎጂ ግኝቶቻቸው ለበጎ ዓላማ ብቻ እንደሚውሉ ዋስትና መስጠት አይችሉም፤ መጽሐፍ ቅዱስ ይህ የሆነበትን ምክንያት ይነግረናል።
የኢየሱስ ሞት ከሚያስገኛቸው በረከቶች ተጠቀም
ኢየሱስ ሕይወቱን አሳልፎ በመስጠት የሰው ልጆች በረከቶች የሚያገኙበትን መንገድ ከፍቷል፤ እነዚህን በረከቶች ለማግኘት ግን ልናደርጋቸው የሚገቡ ሁለት ወሳኝ ነገሮች እንዳሉ አስተምሯል። ምንድን ናቸው?
ነቅታችሁ ጠብቁ!
የዩክሬን ጦርነት ሁለተኛ ዓመቱን ያዘ—መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው ተስፋ አለ?
ሁሉም ጦርነቶች መቋጫ እንደሚያገኙ መጽሐፍ ቅዱስ ተስፋ ይሰጣል፤ ስለዚህ ተስፋ ማወቅ ትፈልጋለህ?
ነቅታችሁ ጠብቁ!
የወጣቶች የአእምሮ ጤንነት ማሽቆልቆል—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ የአእምሮ ጤንነት ቀውስ ለሚያጋጥማቸው ወጣቶች የሚሆን ጠቃሚ ምክር ይዟል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
አውዳሚ ርዕደ መሬት ቱርክንና ሶርያን መታ—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ቱርክ እና ሶርያ ውስጥ በተከሰተው አውዳሚ ርዕደ መሬት ለተጎዱ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ መጽናኛና ተስፋ ይዟል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ሳይንቲስቶች የመዓት ቀን ሰዓት እንዲጠጋ ወሰኑ—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስም ስለ ዓለም ፍጻሜ ይገልጻል፤ ሆኖም ነገን በተስፋ እንድንጠብቅ የሚያደርግ አስተማማኝ ምክንያት ይዟል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
የዘር እኩልነት የሚሰፍንበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ሚሊዮኖች መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናታቸው ሌሎችን በአክብሮትና በደግነት መያዝን ተምረዋል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ፖለቲካ ይህን ያህል ከፋፋይ የሆነው ለምንድን ነው?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
በዓለም ዙሪያ የፖለቲካ ቅራኔ የሚፈጥረው ክፍፍል እየሰፋ መጥቷል። መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ችግር መፍትሔ የሚያመጣ መሪ እንዳለ ይነግረናል፤ ይህ መሪ ዓለምን ሁሉ አንድ የማድረግ አቅም አለው።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
2023 የተስፋ ዓመት ይሆን?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ብዙ ሰዎች አዲሱን ዓመት የሚጀምሩት ተስፋ ሰንቀው ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የሚያበስረን ምሥራች ደግሞ ይበልጥ ተስፋ የሚያለመልም ነው።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
2022፦ በነውጥ የተሞላ ዓመት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
በቅርቡ የተከሰቱትን ክንውኖች እውነተኛ ትርጉም ሊነግረን የሚችለው መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
የዓለም ዋንጫ በእርግጥ ሕዝቦችን ያቀራርባል?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
የዓለም ዋንጫ ከስፖርታዊ ውድድርነቱ ባለፈ የተለያዩ ጉዳዮች የሚነሱበት መድረክ ሆኗል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
መንግሥታት በተባበረ ክንድ ለአየር ንብረት ቀውስ መፍትሔ ማምጣት ይችላሉ?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
የሚደረጉት ጥረቶች ውጤት የማያስገኙበት መሠረታዊ ምክንያት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በትክክል ተገልጿል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
መሪ አድርገህ የምትመርጠው ማንን ነው?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ሰው ሰውን የመምራት አቅሙ ውስን ነው፤ ጎበዝ የሚባለው መሪም እንኳ የአቅም ውስንነት አለበት። ስለ መሪነቱ አንድም እንከን የማይወጣለት መሪ ይኖር ይሆን?
የአምላክን ስም አዲስ ኪዳን ውስጥ መልሰው ያስገቡ ሁለት ተርጓሚዎች
የአምላክን ስም መልሶ ማስገባት ያስፈለገው ለምንድን ነው? ያን ያህል ለውጥ የሚያመጣ ነገርስ ነው?
ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን ማጽናኛ
የምንወደውን ሰው በሞት ስናጣ ማንም ሐዘናችንን እንደማይረዳልን ይሰማን ይሆናል። ሆኖም አምላክ ስሜታችንን ይረዳልናል፤ እንዲሁም የሚያስፈልገንን እርዳታ ይሰጠናል።

ምድር እየጠፋች ነው—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ፕላኔታችን ከተጋረጡባት ችግሮች ጋር በተያያዘ ሦስት እውነታዎችን የሚያስገነዝበን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ዓለም አቀፍ የዋጋ ግሽበት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
የኢኮኖሚው ሁኔታ ይህን ያህል መያዣ መጨበጫ የጠፋው ለምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ የሚረዳንስ እንዴት ነው?
ነቅታችሁ ጠብቁ!
የትምህርት ቤት ተኩስ—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
እንዲህ ያሉ ዘግናኝ ድርጊቶች የበዙት ለምንድን ነው? ግፍና ጭካኔ የማይኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
ነቅታችሁ ጠብቁ!
የዩክሬን ጦርነት የዓለምን የምግብ ቀውስ አባብሶታል
መጽሐፍ ቅዱስ በዓለም አቀፍ ደረጃ የምግብ እጥረት እንደሚከሰት አስቀድሞ ተናግሮ ነበር፤ ተስፋ ሰጪ የሆነ ሐሳብ እንዲሁም በአሁኑ ወቅት ሁኔታውን ለመቋቋም የሚረዳ ጠቃሚ ምክርም ይዟል።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
6 ሚሊዮን ሰዎች በኮቪድ ሕይወታቸውን አጥተዋል—መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ተናግሮ ይሆን?
መጽሐፍ ቅዱስ ወረርሽኝ እንደሚከሰት አስቀድሞ ተናግሯል፤ በእነዚህ ክስተቶች ሐዘን ሲደርስብን የሚያጽናናን ሐሳብ ይዟል፤ እንዲሁም ለዘለቄታው መፍትሔ የሚሆነውን ነገር ይገልጻል።
ሥራህን አጥተሃል? መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምን ጠቃሚ ሐሳቦች ታገኛለህ?
ስድስት ጠቃሚ ምክሮችን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
ሃይማኖትና የዩክሬን ጦርነት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
በሁለቱም ወገን ያሉ የሃይማኖት መሪዎች ተሰሚነታቸውን በመጠቀም እያሳደሩት ያለው ተጽዕኖ ኢየሱስ ተከታዮቹን ካስተማረው ትምህርት ፈጽሞ ተቃራኒ ነው።
ነቅታችሁ ጠብቁ!
የስደተኞች ቀውስ—በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ዩክሬንን ለቀው እየተሰደዱ ነው
መጽሐፍ ቅዱስ የችግሩን ዋነኛ መንስኤም ሆነ ዘላቂ መፍትሔውን ይናገራል።
ሙስና መፍትሔ ይኖረው ይሆን?
መቼም ቢሆን ሙስና ውስጥ የማይዘፈቅ መንግሥት ይኖር ይሆን? እንዲህ ስላለው መንግሥት እና በዚህ መንግሥት እንድንተማመን ስለሚያደርጉን ሦስት ምክንያቶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
መጽሐፍ ቅዱስ ከዕፅ ሱስ ለመላቀቅ ሊረዳህ ይችላል?
ከዕፅ ሱስ ለመላቀቅ የሚረዱ አራት መጽሐፍ ቅዱሳዊ እርምጃዎች።
የአየር ንብረት ለውጥ ያጠፋን ይሆን? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ፈጣሪያችን የምድራችንም ሆነ የነዋሪዎቿ ደህንነት ያሳስበዋል?
ታላላቅ የምድር ነውጦች—የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ምን ይላል?
ባለፉት ዓመታት የተከሰቱ ታላላቅ የምድር ነውጦችን ተመልከት፤ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት በቅርቡ ምን እንደሚከሰት የሚጠቁመን እንዴት እንደሆነም አንብብ።
ወደ መደበኛው ሕይወታችን እንመለስ ይሆን? ሕይወት ከወረርሽኝ ማግስት እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ የሚሰጣቸው ጠቃሚ ሐሳቦች
በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ በምንጠብቀው ነገር ምክንያታዊ እንድንሆን እንዲሁም ያላሰብነው ነገር ሲከሰት መቋቋም እንድንችል የሚረዱን ስድስት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች እነሆ።
ሃይማኖት ፖለቲካ ውስጥ መግባቱ ተገቢ ነው?
በዓለም ዙሪያ ያሉ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች እንደሆኑ የሚናገሩ ብዙ ሰዎች ፖለቲካ ውስጥ የጎላ ተሳትፎ ያደርጋሉ። ይህ ተገቢ ነው?
ፍትሐዊ የኢኮኖሚ ሥርዓት የሚኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
የምድርን ጉዳዮች ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ማስተዳደር የሚችል አንድ መንግሥት አለ፤ ይህ መንግሥት ድህነትንና የኢኮኖሚ ችግሮችን እስከወዲያኛው ያስወግዳል።
በከባድ የአየር ሁኔታዎች የተነሳ ለችግር ስትዳረግ መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳህ ይችላል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ምክር የተፈጥሮ አደጋ ከመከሰቱ በፊት፣ በሚከሰትበት ወቅትና ከዚያ በኋላ ምን ማድረግ እንደምትችል ይጠቁምሃል።
ሽብርተኝነት የሚወገድበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
ፍርሃትና ዓመፅ የሚወገዱበት ጊዜ እስኪመጣ ድረስ መጽሐፍ ቅዱስ የሽብር ጥቃት የደረሰባቸውን ሰዎች የሚረዱ ሁለት ምክሮችን ይሰጣል።
በዓለም ላይ ጥፋት እየመጣ ነው? አፖካሊፕስ ምንድን ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ ምድር ለዘላለም ጸንታ እንደምትኖር ይናገራል፤ ይሁንና የሚጠፋ ዓለም እንዳለ ይገልጻል።
ከተሳሳተ መረጃ ራስህን ጠብቅ
አሳሳች ዜናዎች፣ የሐሰት ሪፖርቶችና የሴራ ትንታኔዎች በጣም ተስፋፍተዋል፤ በአንተም ላይ ጉዳት ሊያደርሱብህ ይችላሉ።
የምትወዱት ሰው ሲሞት
የደረሰብህን ሐዘን ለመቋቋም የሚረዱ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት።
ትክክል ወይም ስህተት ስለሆነው ነገር መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው መመሪያ በዘመናችንም ይሠራል?
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው የአምላክ የሥነ ምግባር መሥፈርት በጣም ጠቃሚ መሆኑን የሚያሳዩ ሁለት ምክንያቶችን ተመልከት።
የሚያስጨንቁ ነገሮችን መቆጣጠር የሚቻለው እንዴት ነው?
አላስፈላጊ ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱህ የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እና ጠቃሚ ምክሮች ናቸው?
የተሻለ ጊዜ ይመጣል ብለን ተስፋ ማድረግ እንችላለን?
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት ተስፋዎች፣ ሰዎች እንደሚሰጧቸው ተስፋዎች ወይም እንደሚናገሯቸው ትንበያዎች አይደሉም የምንለው ለምንድን ነው?
ሃይማኖት መነገጃ እየሆነ ነው?
በአንዳንድ ቤተ ክርስቲያናት ውስጥ አብዛኞቹ ምዕመናን ደሃ ናቸው፤ ሰባኪዎቹ ግን እጅግ የናጠጡ ሀብታም ናቸው።
ለምግብ ደህንነትና ለጤናማ አመጋገብ ወሳኝ የሆኑ ሰባት ነገሮች
ሕይወት ስጦታ ነው፤ ስለዚህ የራሳችንንም ሆነ የቤተሰባችንን አባላት ጤንነት በመንከባከብ ለዚህ ስጦታ ያለንን አድናቆት ማሳየት ይኖርብናል። ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
ምድርን የሚታደጋት ማን ነው?
አንዳንድ የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያዎች እንደሚገልጹት የሰው ልጆች የሚያደርጓቸው ነገሮች አንዳንድ ፍጥረታት ከምድር ገጽ የመጥፋት አደጋ እንዲደቀንባቸው አድርጓል።
የቫይረስ ወረርሽኝ—ምን ማድረግ ትችላለህ?
ወረርሽኝ በሚከሰትበት ጊዜ አካላዊ፣ ስሜታዊና መንፈሳዊ ጤንነትህን መንከባከብ የምትችለው እንዴት ነው?
በወንዶች ላይ የሚከሰት ጭንቀት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን የመፍትሔ ሐሳብ ይሰጣል?
በዚህ አስጨናቂ ዘመን፣ ጭንቀት ብዙዎችን የሚያጠቃ ችግር ሆኗል። አንተም ጭንቀትህን ለመርሳት እየታገልክ ከሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳህ ይችላል?
ወረርሽኙ የሚፈጥረውን ሥነ ልቦናዊ ጫና መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?
ስሜቱን ካልተዋጋነው የኮቪድ-19 የደህንነት መመሪያዎችን ለመከተል ያለን ተነሳሽነት ቀስ በቀስ ሊጠፋ ይችላል።
ሰዎች ፍትሕ ለማግኘት የሚያሰሙት ጩኸት ተሰሚነት ያገኝ ይሆን?
መጽሐፍ ቅዱስ የእውነተኛ ፍትሕ ምንጭ እያንዳንዱን ሰው ከፍ አድርጎ የሚመለከተው አምላክ እንደሆነ ይናገራል።
የተሻሻለው አዲስ ዓለም ትርጉም በስፓንኛ ወጣ
ተርጓሚዎች፣ አንድ ቃል በተለያየ አካባቢ የተለያየ ትርጉም ባለው የስፓንኛ ቋንቋ ተጠቅመው በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ አንባቢዎች የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ማዘጋጀት የሚችሉት እንዴት ነው?
ድንገተኛ የጤና እክል ሲያጋጥም
መጽሐፍ ቅዱስ ያልተጠበቀ የጤና እክል ሲያጋጥምህ ሊረዳህ የሚችል ምን ምክር ይዟል?
በአነስተኛ ገቢ መኖር የምትችለው እንዴት ነው?
ሳይታሰብ መተዳደሪያህን ማጣትህ ውጥረት ሊፈጥርብህ ቢችልም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ጥበብ የሚንጸባረቅበት ምክር በአነስተኛ ገቢ መኖር እንድትችል ይረዳሃል።
የምትወስደውን የአልኮል መጠጥ መጠን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው?
ውጥረት የሚፈጥር ነገር በሚያጋጥምህ ወቅትም እንኳ የምትወስደውን የአልኮል መጠን ለመቆጣጠር የሚረዱህ አምስት ምክሮች።
የቤት ውስጥ ጥቃት ለሚደርስባቸው የሚሆን እርዳታ
የአንቺ ጥፋት እንዳልሆነና ብቻሽን እንዳልሆንሽ አትርሺ።
ብቸኝነትን መቋቋም የሚቻልበት መንገድ
ለብቻህ ለመሆን ስትገደድ ተስፋ፣ ደስታና እርካታ ማግኘት ከባድ እንደሆነ ሊሰማህ ይችላል፤ ሆኖም ማግኘት ይቻላል።
መጥምቁ ዮሐንስ በእርግጥ በሕይወት የኖረ ሰው ነው?
የመጀመሪያው መቶ ዘመን የታሪክ ምሁር የሆነው ጆሴፈስ መጥምቁ ዮሐንስ በእርግጥ እንደኖረ እርግጠኛ ነበር። እኛም እርግጠኞች መሆን እንችላለን።
የአንድን የእስራኤል ነገድ መኖሪያ ያረጋገጡ ጥንታዊ መዛግብት
በሰማርያ የተገኙ የሸክላ ስብርባሪዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ታሪክ ትክክለኛነት አረጋገጡ።
ጥንታዊ ማኅተሞች ምን ዓይነት ነበሩ?
የጥንት ማኅተሞች ምን አገልግሎት ይሰጡ ነበር? ነገሥታትና ገዢዎች ይጠቀሙባቸው የነበረውስ እንዴት ነው?
በግዞት ወደ ባቢሎን ስለተወሰዱት አይሁዳውያን የሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ትክክለኛ ነው?
የአል ያሁዱ ጽላቶች አይሁዳውያን በባቢሎን ስለሚኖራቸው ሕይወት አምላክ የተናገረውን ይደግፋሉ?
የመጽሐፍ ቅዱስን ዘገባ ትክክለኛነት የሚያሳይ በግብፅ የሚገኝ ጥንታዊ የተቀረጸ ምስል
በግብፅ የሚገኝ አንድ ጥንታዊ የተቀረጸ ምስል የመጽሐፍ ቅዱስን ዘገባ ትክክለኛነት ያረጋግጣል።
አምላክ ስለ ንጽሕና የሰጣቸው ሕጎች ከዘመኑ የቀደሙ ናቸው
እስራኤላውያን አምላክ ስለ ንጽሕና የሰጣቸውን ሕጎች በመጠበቃቸው ተጠቅመዋል።
ደም ማነስ—መንስኤው፣ ምልክቶቹና ሕክምናው
ደም ማነስ ምንድን ነው? ደም ማነስን መከላከል ወይም ማዳን ይቻላል?
ንጉሥ ዳዊት በእርግጥ ምድር ላይ የኖረ ሰው መሆኑን የሚያሳይ የአርኪኦሎጂ ማስረጃ
አንዳንድ ምሁራን የዳዊት ታሪክ እውነተኛ እንዳልሆነና ከጊዜ በኋላ የተፈጠረ የብሔሩ አፈ ታሪክ እንደሆነ ይከራከራሉ። የአርኪኦሎጂ ባለሙያዎች ምን ይላሉ?
አንድ ጥንታዊ ጽሑፍ በአምላክ ስም መጠቀም ተገቢ መሆኑን አረጋገጠ
መለኮታዊው ስም “አዲስ ኪዳን” ውስጥ መግባቱ ተገቢ እንደሆነ የሚያሳየውን ማስረጃ ተመልከት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
ይህ ፕሮግራም ለየዕለቱ የሚሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም ይዟል፤ በታሪክ ቅደም ተከተል ለማንበብ የሚያስችል እንዲሁም ለጀማሪ የሚሆን ፕሮግራምም አካትቷል።
ሕይወት እንዴት ጀመረ?
እንደ እውነቱ ከሆነ በርካታ የሳይንስ ሊቃውንትን ጨምሮ ብዙ የተማሩ ሰዎች የዝግመተ ለውጥን ጽንሰ ሐሳብ ትክክለኛነት ይጠራጠራሉ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ማውጣት የሚቻለው እንዴት ነው?
ይህ ዝርዝር አብዛኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች 66ቱን የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት በሚያስቀምጡበት ቅደም ተከተል መሠረት የተዘጋጀ ነው። ከመጽሐፉ ስም በኋላ የሚገኘው የመጀመሪያው ቁጥር ምዕራፉን፣ ሁለተኛው ደግሞ ቁጥሩን ይናገራል።
ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ ይሰጡ ነበር
ከፍተኛ ተቃውሞና የግድያ ዛቻ ቢሰነዘርባቸውም ለመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶች ጥብቅና ለመቆም ሲሉ ሕይወታቸውንና ክብራቸውን አደጋ ላይ ከጣሉ ሰዎች መካከል ዊልያም ቲንደልና ማይክል ሰርቪተስ ይገኙበታል።
ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ ይሰጡ ነበር—ተቀንጭቦ የተወሰደ (ዊልያም ቲንደል)
ለመጽሐፍ ቅዱስ የነበረው ፍቅር በሥራዎቹ ላይ ይታያል። ሥራዎቹ አሁንም ጠቃሚ ናቸው።

የፊት ገጽ
የሴቶች ደህንነት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
አምላክ የሴቶች ደህንነት ያሳስበዋል። ይህ ርዕስ ለሴቶች ምን ያህል እንደሚያስብና የሚደርስባቸውን በደል ለማስቆም ምን እርምጃ እንደሚወስድ ይናገራል።
መልካም በማድረግ ብቸኝነትን ማስታገስ—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ሌሎችን በመርዳት ራስህን መርዳት የምትችልባቸውን ሁለት መንገዶች ተመልከት።
የመታሰቢያ በዓል መጋበዣ ዘመቻ
ኢየሱስ ወንጀልን ያስወግዳል
ኢየሱስ ላደረገልን ነገር እንዲሁም ወደፊት ለሚያደርግልን ነገር ያለንን አድናቆት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?
የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ
ኢየሱስ ድህነትን ያስወግዳል
ኢየሱስ ላደረገልን ነገር እንዲሁም ወደፊት ለሚያደርግልን ነገር ያለንን አድናቆት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?
የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ
ኢየሱስ ጦርነትን ያስወግዳል
ኢየሱስ ላደረገልን ነገር እንዲሁም ወደፊት ለሚያደርግልን ነገር ያለንን አድናቆት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?
ብቸኝነትን በወዳጅነት ማከም—መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ሊረዳህ ይችላል?
ብቸኝነትን ለመቋቋም የሚረዱ ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎችን ተመልከት።
አምላክ መስማት ለተሳናቸው ሰዎች ያስባል
በዓለም ዙሪያ ያሉ መስማት የተሳናቸው ሰዎች አምላክ ከሚሰጠው ትምህርት ተጠቃሚ እየሆኑ ነው። ‘እንዴት?’ የሚለውን ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።
እየተባባሰ የመጣው የብቸኝነት ወረርሽኝ—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ብቸኝነት የሚሰማቸው ሰዎች በአንጻራዊ ሁኔታ ደስታቸውን ማሳደግ የሚችሉት እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
የብቸኝነት ወረርሽኝ—መፍትሔው ምን ይሆን?
ብቸኝነትን ለመቋቋም ሊረዱህ የሚችሉ ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮችን ተመልከት።
መጽሐፍ ቅዱስ በዓለም ላይ ስለተከሰተው የውኃ እጥረት ምን ይላል?
የአምላክ መንግሥት ሰብዓዊ መንግሥታት ፈጽሞ ማድረግ የማይችሉትን ነገር ያደርጋል፤ ለውኃ እጥረት መንስኤ የሆኑትን ችግሮች ከሥር መሠረታቸው ያስወግዳል።
እውነት ጊዜ ያለፈበት ነገር ሆኗል?
መጽሐፍ ቅዱስ ብዙዎች ግራ በተጋቡበት ዓለም ውስጥ እውነቱን ከውሸት መለየት እንድትችል ይረዳሃል።
የኢኮኖሚ ቀውስ—የአምላክ መንግሥት ምን እርምጃ ይወስዳል?
መጽሐፍ ቅዱስ የኑሮ ልዩነትን ጨምሮ ሁሉንም የኢኮኖሚ ችግሮች ስለሚፈታ አንድ መንግሥት እንደሚናገር ታውቃለህ?
ምግባረ ብልሹ ፖለቲከኞች—የአምላክ መንግሥት ምን እርምጃ ይወስዳል?
የአምላክ መንግሥት የሰው ልጆች ሙሉ በሙሉ እምነት የሚጣልበት፣ ሐቀኛና ከሙስና የጸዳ መሪ እንዲያገኙ የሚያደርገው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
አካባቢያዊ ችግሮች—የአምላክ መንግሥት ምን እርምጃ ይወስዳል?
የአምላክ መንግሥት ለምድር አካባቢያዊ ችግሮች የተሟላ መፍትሔ የሚሰጠው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ በዓለም ላይ ስላለው ረሃብ ምን ይላል?
በዓለም ላይ ላለው የምግብ እጥረት ተጠያቂው አምላክ ባይሆንም ይህ ችግር እንደሚከሰት አስቀድሞ አስጠንቅቆናል።
ጤንነት—የአምላክ መንግሥት ምን እርምጃ ይወስዳል?
የአምላክ መንግሥት የሚያስፈልገንን የጤና እንክብካቤ የሚያደርግልን እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ጦርነት—የአምላክ መንግሥት ምን እርምጃ ይወስዳል?
የአምላክ መንግሥት እውነተኛ ሰላምና ደህንነት የሚያመጣው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ከእንስሳት ተዋጽኦዎች የጸዳ የአመጋገብ ሥርዓት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ከእንስሳት ተዋጽኦዎች የጸዳ የአመጋገብ ሥርዓት መከተል በእርግጥ ለፕላኔታችን ችግሮች መፍትሔ ያስገኛል?
መቻቻል—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ ከሁሉም ሰው ጋር በመከባበርና በሰላም መኖርን እንደሚያበረታታ የሚያሳዩ ጥቅሶች።
ሥራህን አጥተሃል? መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምን ጠቃሚ ሐሳቦች ታገኛለህ?
ስድስት ጠቃሚ ምክሮችን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ታላላቅ የምድር ነውጦች—የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ምን ይላል?
ባለፉት ዓመታት የተከሰቱ ታላላቅ የምድር ነውጦችን ተመልከት፤ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት በቅርቡ ምን እንደሚከሰት የሚጠቁመን እንዴት እንደሆነም አንብብ።
ሙስና መፍትሔ ይኖረው ይሆን?
መቼም ቢሆን ሙስና ውስጥ የማይዘፈቅ መንግሥት ይኖር ይሆን? እንዲህ ስላለው መንግሥት እና በዚህ መንግሥት እንድንተማመን ስለሚያደርጉን ሦስት ምክንያቶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
መጽሐፍ ቅዱስ ከዕፅ ሱስ ለመላቀቅ ሊረዳህ ይችላል?
ከዕፅ ሱስ ለመላቀቅ የሚረዱ አራት መጽሐፍ ቅዱሳዊ እርምጃዎች።
የአየር ንብረት ለውጥ ያጠፋን ይሆን? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ፈጣሪያችን የምድራችንም ሆነ የነዋሪዎቿ ደህንነት ያሳስበዋል?
ወደ መደበኛው ሕይወታችን እንመለስ ይሆን? ሕይወት ከወረርሽኝ ማግስት እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ የሚሰጣቸው ጠቃሚ ሐሳቦች
በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ በምንጠብቀው ነገር ምክንያታዊ እንድንሆን እንዲሁም ያላሰብነው ነገር ሲከሰት መቋቋም እንድንችል የሚረዱን ስድስት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች እነሆ።
ሃይማኖት ፖለቲካ ውስጥ መግባቱ ተገቢ ነው?
በዓለም ዙሪያ ያሉ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች እንደሆኑ የሚናገሩ ብዙ ሰዎች ፖለቲካ ውስጥ የጎላ ተሳትፎ ያደርጋሉ። ይህ ተገቢ ነው?
ፍትሐዊ የኢኮኖሚ ሥርዓት የሚኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
የምድርን ጉዳዮች ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ማስተዳደር የሚችል አንድ መንግሥት አለ፤ ይህ መንግሥት ድህነትንና የኢኮኖሚ ችግሮችን እስከወዲያኛው ያስወግዳል።
በከባድ የአየር ሁኔታዎች የተነሳ ለችግር ስትዳረግ መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳህ ይችላል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ምክር የተፈጥሮ አደጋ ከመከሰቱ በፊት፣ በሚከሰትበት ወቅትና ከዚያ በኋላ ምን ማድረግ እንደምትችል ይጠቁምሃል።
ሽብርተኝነት የሚወገድበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
ፍርሃትና ዓመፅ የሚወገዱበት ጊዜ እስኪመጣ ድረስ መጽሐፍ ቅዱስ የሽብር ጥቃት የደረሰባቸውን ሰዎች የሚረዱ ሁለት ምክሮችን ይሰጣል።
በዓለም ላይ ጥፋት እየመጣ ነው? አፖካሊፕስ ምንድን ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ ምድር ለዘላለም ጸንታ እንደምትኖር ይናገራል፤ ይሁንና የሚጠፋ ዓለም እንዳለ ይገልጻል።
ከተሳሳተ መረጃ ራስህን ጠብቅ
አሳሳች ዜናዎች፣ የሐሰት ሪፖርቶችና የሴራ ትንታኔዎች በጣም ተስፋፍተዋል፤ በአንተም ላይ ጉዳት ሊያደርሱብህ ይችላሉ።
ትክክል ወይም ስህተት ስለሆነው ነገር መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው መመሪያ በዘመናችንም ይሠራል?
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው የአምላክ የሥነ ምግባር መሥፈርት በጣም ጠቃሚ መሆኑን የሚያሳዩ ሁለት ምክንያቶችን ተመልከት።
የሚያስጨንቁ ነገሮችን መቆጣጠር የሚቻለው እንዴት ነው?
አላስፈላጊ ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱህ የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እና ጠቃሚ ምክሮች ናቸው?
የተሻለ ጊዜ ይመጣል ብለን ተስፋ ማድረግ እንችላለን?
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት ተስፋዎች፣ ሰዎች እንደሚሰጧቸው ተስፋዎች ወይም እንደሚናገሯቸው ትንበያዎች አይደሉም የምንለው ለምንድን ነው?
ሃይማኖት መነገጃ እየሆነ ነው?
በአንዳንድ ቤተ ክርስቲያናት ውስጥ አብዛኞቹ ምዕመናን ደሃ ናቸው፤ ሰባኪዎቹ ግን እጅግ የናጠጡ ሀብታም ናቸው።
ምድርን የሚታደጋት ማን ነው?
አንዳንድ የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያዎች እንደሚገልጹት የሰው ልጆች የሚያደርጓቸው ነገሮች አንዳንድ ፍጥረታት ከምድር ገጽ የመጥፋት አደጋ እንዲደቀንባቸው አድርጓል።
በወንዶች ላይ የሚከሰት ጭንቀት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን የመፍትሔ ሐሳብ ይሰጣል?
በዚህ አስጨናቂ ዘመን፣ ጭንቀት ብዙዎችን የሚያጠቃ ችግር ሆኗል። አንተም ጭንቀትህን ለመርሳት እየታገልክ ከሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳህ ይችላል?
ወረርሽኙ የሚፈጥረውን ሥነ ልቦናዊ ጫና መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?
ስሜቱን ካልተዋጋነው የኮቪድ-19 የደህንነት መመሪያዎችን ለመከተል ያለን ተነሳሽነት ቀስ በቀስ ሊጠፋ ይችላል።
ሰዎች ፍትሕ ለማግኘት የሚያሰሙት ጩኸት ተሰሚነት ያገኝ ይሆን?
መጽሐፍ ቅዱስ የእውነተኛ ፍትሕ ምንጭ እያንዳንዱን ሰው ከፍ አድርጎ የሚመለከተው አምላክ እንደሆነ ይናገራል።
ድንገተኛ የጤና እክል ሲያጋጥም
መጽሐፍ ቅዱስ ያልተጠበቀ የጤና እክል ሲያጋጥምህ ሊረዳህ የሚችል ምን ምክር ይዟል?
በአነስተኛ ገቢ መኖር የምትችለው እንዴት ነው?
ሳይታሰብ መተዳደሪያህን ማጣትህ ውጥረት ሊፈጥርብህ ቢችልም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ጥበብ የሚንጸባረቅበት ምክር በአነስተኛ ገቢ መኖር እንድትችል ይረዳሃል።
የምትወስደውን የአልኮል መጠጥ መጠን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው?
ውጥረት የሚፈጥር ነገር በሚያጋጥምህ ወቅትም እንኳ የምትወስደውን የአልኮል መጠን ለመቆጣጠር የሚረዱህ አምስት ምክሮች።
የቤት ውስጥ ጥቃት ለሚደርስባቸው የሚሆን እርዳታ
የአንቺ ጥፋት እንዳልሆነና ብቻሽን እንዳልሆንሽ አትርሺ።
ብቸኝነትን መቋቋም የሚቻልበት መንገድ
ለብቻህ ለመሆን ስትገደድ ተስፋ፣ ደስታና እርካታ ማግኘት ከባድ እንደሆነ ሊሰማህ ይችላል፤ ሆኖም ማግኘት ይቻላል።
ልዩ ልዩ
ሁልድሪክ ዝዊንግሊ የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት ለማግኘት ያደረገው ፍለጋ
በ16ኛው መቶ ዘመን ዝዊንግሊ ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን ያገኘ ሲሆን ሌሎችም ይህን እውነት እንዲያገኙ ረድቷል። ከእሱ ሕይወትና ከሚያምንባቸው ነገሮች ምን እንማራለን?
የማቴዎስና የዮሐንስ ወንጌሎች በጀርመን የምልክት ቋንቋ ወጡ
ታኅሣሥ 18, 2021 የማቴዎስና የዮሐንስ ወንጌሎች በጀርመን የምልክት ቋንቋ ወጡ። አንድ ሙሉ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ በዚህ ቋንቋ ሲወጣ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
ጠፍቶ የነበረ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ተገኘ
ትልቅ ቦታ የሚሰጠው አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እንዴት እንደጠፋና ከ200 ዓመታት በኋላ እንዴት እንደተገኘ የሚያሳይ ቪዲዮ ተመልከት።
የአምላክን ስም አዲስ ኪዳን ውስጥ መልሰው ያስገቡ ሁለት ተርጓሚዎች
የአምላክን ስም መልሶ ማስገባት ያስፈለገው ለምንድን ነው? ያን ያህል ለውጥ የሚያመጣ ነገርስ ነው?
ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን ማጽናኛ
የምንወደውን ሰው በሞት ስናጣ ማንም ሐዘናችንን እንደማይረዳልን ይሰማን ይሆናል። ሆኖም አምላክ ስሜታችንን ይረዳልናል፤ እንዲሁም የሚያስፈልገንን እርዳታ ይሰጠናል።
የኢየሱስ ሞት ከሚያስገኛቸው በረከቶች ተጠቀም
ኢየሱስ ሕይወቱን አሳልፎ በመስጠት የሰው ልጆች በረከቶች የሚያገኙበትን መንገድ ከፍቷል፤ እነዚህን በረከቶች ለማግኘት ግን ልናደርጋቸው የሚገቡ ሁለት ወሳኝ ነገሮች እንዳሉ አስተምሯል። ምንድን ናቸው?
የምትወዱት ሰው ሲሞት
የደረሰብህን ሐዘን ለመቋቋም የሚረዱ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት።
ለምግብ ደህንነትና ለጤናማ አመጋገብ ወሳኝ የሆኑ ሰባት ነገሮች
ሕይወት ስጦታ ነው፤ ስለዚህ የራሳችንንም ሆነ የቤተሰባችንን አባላት ጤንነት በመንከባከብ ለዚህ ስጦታ ያለንን አድናቆት ማሳየት ይኖርብናል። ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
የቫይረስ ወረርሽኝ—ምን ማድረግ ትችላለህ?
ወረርሽኝ በሚከሰትበት ጊዜ አካላዊ፣ ስሜታዊና መንፈሳዊ ጤንነትህን መንከባከብ የምትችለው እንዴት ነው?
የተሻሻለው አዲስ ዓለም ትርጉም በስፓንኛ ወጣ
ተርጓሚዎች፣ አንድ ቃል በተለያየ አካባቢ የተለያየ ትርጉም ባለው የስፓንኛ ቋንቋ ተጠቅመው በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ አንባቢዎች የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ማዘጋጀት የሚችሉት እንዴት ነው?
መጥምቁ ዮሐንስ በእርግጥ በሕይወት የኖረ ሰው ነው?
የመጀመሪያው መቶ ዘመን የታሪክ ምሁር የሆነው ጆሴፈስ መጥምቁ ዮሐንስ በእርግጥ እንደኖረ እርግጠኛ ነበር። እኛም እርግጠኞች መሆን እንችላለን።
የአንድን የእስራኤል ነገድ መኖሪያ ያረጋገጡ ጥንታዊ መዛግብት
በሰማርያ የተገኙ የሸክላ ስብርባሪዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ታሪክ ትክክለኛነት አረጋገጡ።
ጥንታዊ ማኅተሞች ምን ዓይነት ነበሩ?
የጥንት ማኅተሞች ምን አገልግሎት ይሰጡ ነበር? ነገሥታትና ገዢዎች ይጠቀሙባቸው የነበረውስ እንዴት ነው?
በግዞት ወደ ባቢሎን ስለተወሰዱት አይሁዳውያን የሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ትክክለኛ ነው?
የአል ያሁዱ ጽላቶች አይሁዳውያን በባቢሎን ስለሚኖራቸው ሕይወት አምላክ የተናገረውን ይደግፋሉ?
የመጽሐፍ ቅዱስን ዘገባ ትክክለኛነት የሚያሳይ በግብፅ የሚገኝ ጥንታዊ የተቀረጸ ምስል
በግብፅ የሚገኝ አንድ ጥንታዊ የተቀረጸ ምስል የመጽሐፍ ቅዱስን ዘገባ ትክክለኛነት ያረጋግጣል።
አምላክ ስለ ንጽሕና የሰጣቸው ሕጎች ከዘመኑ የቀደሙ ናቸው
እስራኤላውያን አምላክ ስለ ንጽሕና የሰጣቸውን ሕጎች በመጠበቃቸው ተጠቅመዋል።
ደም ማነስ—መንስኤው፣ ምልክቶቹና ሕክምናው
ደም ማነስ ምንድን ነው? ደም ማነስን መከላከል ወይም ማዳን ይቻላል?
ንጉሥ ዳዊት በእርግጥ ምድር ላይ የኖረ ሰው መሆኑን የሚያሳይ የአርኪኦሎጂ ማስረጃ
አንዳንድ ምሁራን የዳዊት ታሪክ እውነተኛ እንዳልሆነና ከጊዜ በኋላ የተፈጠረ የብሔሩ አፈ ታሪክ እንደሆነ ይከራከራሉ። የአርኪኦሎጂ ባለሙያዎች ምን ይላሉ?
አንድ ጥንታዊ ጽሑፍ በአምላክ ስም መጠቀም ተገቢ መሆኑን አረጋገጠ
መለኮታዊው ስም “አዲስ ኪዳን” ውስጥ መግባቱ ተገቢ እንደሆነ የሚያሳየውን ማስረጃ ተመልከት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
ይህ ፕሮግራም ለየዕለቱ የሚሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም ይዟል፤ በታሪክ ቅደም ተከተል ለማንበብ የሚያስችል እንዲሁም ለጀማሪ የሚሆን ፕሮግራምም አካትቷል።
ሕይወት እንዴት ጀመረ?
እንደ እውነቱ ከሆነ በርካታ የሳይንስ ሊቃውንትን ጨምሮ ብዙ የተማሩ ሰዎች የዝግመተ ለውጥን ጽንሰ ሐሳብ ትክክለኛነት ይጠራጠራሉ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ማውጣት የሚቻለው እንዴት ነው?
ይህ ዝርዝር አብዛኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች 66ቱን የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት በሚያስቀምጡበት ቅደም ተከተል መሠረት የተዘጋጀ ነው። ከመጽሐፉ ስም በኋላ የሚገኘው የመጀመሪያው ቁጥር ምዕራፉን፣ ሁለተኛው ደግሞ ቁጥሩን ይናገራል።
ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ ይሰጡ ነበር—ተቀንጭቦ የተወሰደ (ዊልያም ቲንደል)
ለመጽሐፍ ቅዱስ የነበረው ፍቅር በሥራዎቹ ላይ ይታያል። ሥራዎቹ አሁንም ጠቃሚ ናቸው።
ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ ይሰጡ ነበር
ከፍተኛ ተቃውሞና የግድያ ዛቻ ቢሰነዘርባቸውም ለመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶች ጥብቅና ለመቆም ሲሉ ሕይወታቸውንና ክብራቸውን አደጋ ላይ ከጣሉ ሰዎች መካከል ዊልያም ቲንደልና ማይክል ሰርቪተስ ይገኙበታል።
ይቅርታ ከመረጥከው ጋር የሚዛመድ ቃል የለም።