በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 14-20

መዝሙር 96–99

ከጥቅምት 14-20

መዝሙር 66 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ‘ምሥራቹን አውጁ’!

(10 ደቂቃ)

ለሌሎች ምሥራቹን ንገሯቸው (መዝ 96:2w11 3/1 6 አን. 1-2)

ስለ ፍርድ ቀን የሚገልጸውን ምሥራች አስተምሯቸው (መዝ 96:12, 13w12 9/1 16 አን. 1)

ይሖዋ ምድርን ስሙን በሚያወድሱ ሰዎች የመሙላት ዓላማ እንዳለው አሳውቋቸው (መዝ 99:1-3w12 9/15 12 አን. 18-19)

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 96:1—በአብዛኞቹ ጥቅሶች ላይ “አዲስ መዝሙር” የሚለው አገላለጽ ምን ትርጉም አለው? (it-2 994)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ቁርጠኝነት—ኢየሱስ ምን አድርጓል?

(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት ከዚያም lmd ምዕራፍ 10 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።

5. ቁርጠኝነት—ኢየሱስን ምሰል

(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 10 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 9

6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 67 እና ጸሎት