በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከታኅሣሥ 12-18

2 ነገሥት 16-17

ከታኅሣሥ 12-18

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • የይሖዋ ትዕግሥት ገደብ አለው”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ነገ 17:29—እዚህ ጥቅስ ላይ የተጠቀሱት “ሳምራውያን” እነማን ናቸው? ከጊዜ በኋላ ይህ ቃል እነማንን ማመልከት ጀመረ? (it-2 847)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 17:18-28 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት