በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከኅዳር 20-26

ኢዮብ 18–19

ከኅዳር 20-26

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • የእምነት ባልንጀሮቻችሁን ፈጽሞ አትተዉአቸው”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 19:1, 2—ኢዮብ ወዳጅ ተብዬዎቹ ለተናገሯቸው ርኅራኄ የጎደላቸው ቃላት ምላሽ ከሰጠበት መንገድ ምን እንማራለን? (w94 10/1 32)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 18:1-21 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 90

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ሌሎችን መርዳት፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ልጆች የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ ልጆች ሌሎችን መርዳት የሚችሉት እንዴት ነው?

    ሌሎችን ለመርዳት ምን ማድረግ ትፈልጋለህ?

  • በቤቴል ያሉትን ለማጽናናት የተደረገ ዝግጅት”፦ (10 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) bt ምዕ. 2 አን. 8-15

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 63 እና ጸሎት