በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ጣሊያን

 

2019-10-11

ጣሊያን

በናዚዎችና በፋሽስቶች ጥቃት ለተፈጸመባቸው የይሖዋ ምሥክሮች ጣሊያን ውስጥ መታሰቢያ ቆመላቸው

በመላው አውሮፓ በናዚዎች ጥቃት የተፈጸመባቸውን በሺዎች የሚቆጠሩ የይሖዋ ምሥክሮች የሚዘክር ፕሮግራም በጣሊያን፣ ትሪዬስቴ ከተማ ውስጥ በሚገኘው በሪሲዬራ ዲ ሰን ሳባ ተካሂዶ ነበር።

2019-07-24

ጣሊያን

የጣሊያን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የይሖዋ ምሥክሮችን ሕክምና የመምረጥ መብት አስከበረ

የጣሊያን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንድሞቻችን ያላቸውን ሕክምና የመምረጥ መብት አስከበረ።

2019-07-19

ጣሊያን

ጣሊያን ውስጥ በተደረጉ ሁለት ትላልቅ የሕክምና ኮንፈረንሶች ላይ የተገኙ ሐኪሞች በደም ምትክ የሚሰጡ የሕክምና አማራጮች ያላቸውን ጠቀሜታ ገለጹ

ሁለቱ ኮንፈረንሶች በደም ምትክ የሚሰጡ የሕክምና አማራጮችን በተመለከተ ለበርካታ የሕክምና ባለሙያዎች ወቅታዊ መረጃ ለመስጠት ጥሩ አጋጣሚ ከፍተዋል። በተጨማሪም አንዳንድ የሰመመን ባለሙያዎችና የቀዶ ሕክምና ባለሙያዎች ለይሖዋ ምሥክሮች ሕክምና በመስጠታቸው ያገኙትን ጥቅም ገልጸዋል።

2023-02-09

ጣሊያን

የሕክምና ዶክተር ከሆኑት ከፕሮፌሰር ማሲሞ ፍራንኪ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

“ከሕክምና ሙያዬ ጋር በተያያዘ የይሖዋ ምሥክሮችን ማመስገን እፈልጋለሁ። እኔ የተለመደውን ዓይነት ዘዴ መጠቀም የምመርጥ ሐኪም ነኝ፤ ያለደም የሚሰጥ ሕክምና ያለውን ጥቅም እንድገነዘብ ያደረጉኝ እነሱ ናቸው።”