በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ለሰመረ ትዳር፦ አክብሮት ማሳየት

ለሰመረ ትዳር፦ አክብሮት ማሳየት

ፍቅርና አክብሮት የሰፈነበት ትዳር እንዲኖራችሁ ትፈልጋላችሁ? በዚህ ቪዲዮ ላይ የቀረቡት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ጠቃሚ ምክሮች በትዳራችሁ ውስጥ አንዳችሁ ለሌላው አክብሮት እንድታሳዩ ይረዷችኋል።